ዘኁልቍ 29:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በስእለትና በበጎ ፈቃድ ከምታቀርቧቸው ቍርባኖች በተጨማሪ፣ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶቻችሁን፣ የእህል ቊርባኖቻችሁን፣ የመጠጥ ቊርባኖቻችሁንና የኅብረት መሥዋዕቶቻችሁን በተወሰኑት በዓሎቻችሁ ላይ ለእግዚአብሔር (ለያህዌ) አቅርቡ።’ ”

ዘኁልቍ 29

ዘኁልቍ 29:37-40