ዘኁልቍ 28:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘በየሳምንቱ በሚደረገው በዓል፣ አዲስ የእህል ቊርባን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በምታቀርቡበት በፍሬ በኵራት ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ተግባርም አትሥሩበት።

ዘኁልቍ 28

ዘኁልቍ 28:19-31