ዘኁልቍ 28:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ይህን ትእዛዝ ለእስራኤላውያን ስጣቸው፤ ‘ሽታው ደስ እንዲያሰኘኝ በእሳት የሚቀርብልኝን የምግብ ቊርባን የተወሰነውን ጊዜ ጠብቃችሁ አቅርቡልኝ’ በላቸው።

ዘኁልቍ 28

ዘኁልቍ 28:1-8