ዘኁልቍ 26:38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የብንያም ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤በቤላ በኩል፣ የቤላውያን ጐሣ፣በአስቤል በኩል፣ የአስቤላውያን ጐሣ፣በአኪራን በኩል፣ የአኪራናውያን ጐሣ፣

ዘኁልቍ 26

ዘኁልቍ 26:30-40