ዘኁልቍ 26:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የኤፍሬም ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤በሱቱላ በኩል፣ የሱቱላውያን ጐሣ፣በቤኬር በኩል፣ የቤኬራውያን ጐሣ፣በታሐን በኩል፣ የታሐናውያን ጐሣ፤

ዘኁልቍ 26

ዘኁልቍ 26:29-41