ዘኁልቍ 26:10-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ሁለት መቶ አምሳዎቹን ሰዎች እሳት በበላቻቸው ጊዜ የቆሬ ተከታዮች ሲሞቱ እነዚህን ደግሞ ምድር ተከፍታ ከእርሱ ጋር ዋጠቻቸው፤ መቀጣጫም ሆኑ፤

11. የቆሬ የዘር ሐረግ ግን አልጠፋም።

12. የስምዖን ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤በነሙኤል በኩል፣ የነሙኤላውያን ጐሣ፤በያሚን በኩል፣ የያሚናውያን ጐሣ፤በያኪን በኩል፣ የያኪናውያን ጐሣ፤

13. በዛራ በኩል፣ የዛራውያን ጐሣ፤በሳኡል በኩል፣ የሳኡላውያን ጐሣ፤

ዘኁልቍ 26