ዘኁልቍ 25:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤላዊውን ተከትሎ ወደ ድንኳኑ ገባ፤ ጦሩንም ወርውሮ እስራኤላዊውንና ሴቲቱን አጣምሮ ወጋቸው፤ ከዚያም በእስራኤላውያን ላይ የወረደው መቅሠፍት ተከለከለ፤

ዘኁልቍ 25

ዘኁልቍ 25:6-18