ዘኁልቍ 24:24-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. መርከቦች ከኪቲም ዳርቻዎችይመጣሉ፤አሦርንና ዔቦርን ይይዛሉ፤እነርሱም ደግሞ ይደመሰሳሉ።

25. ከዚህ በኋላ በለዓም ተነሥቶ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ባላቅም መንገዱን ቀጠለ።

ዘኁልቍ 24