ዘኁልቍ 24:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም በለዓም አማሌቅን አይቶ ንግሩን እንዲህ ሲል ጀመረ፤“አማሌቅ ከሕዝቦች የመጀመሪያው ነበር፤በመጨረሻ ግን ይደመሰሳል።”

ዘኁልቍ 24

ዘኁልቍ 24:10-25