ዘኁልቍ 24:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘ሌላው ይቅርና ባላቅ በብርና በወርቅ የተሞላ ቤተ መንግሥቱን ቢሰጠኝ እንኳ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚለውን ብቻ ከመናገር በስተቀር ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ውጭ በራሴ ሐሳብ በጎም ሆነ ክፉ ማድረግ አልችልም።’

ዘኁልቍ 24

ዘኁልቍ 24:3-17