ዘኁልቍ 23:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዐለታማ ተራሮች ጫፍ ሆኜ አየዋለሁ፤በከፍታዎቹም ላይ ሆኜ እመለከተዋለሁ፤ተለይቶ የሚኖረውን፣ራሱንም ከሌሎች ሕዝቦች ጋር የማይቈጥረውን፣ ሕዝብ አያለሁ።

ዘኁልቍ 23

ዘኁልቍ 23:1-19