ዘኁልቍ 23:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይዋሽ ዘንድ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰው አይደለም፤ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም፤ተናግሮ አያደርገውምን?ተስፋ ሰጥቶስ አይፈጽመውምን?

ዘኁልቍ 23

ዘኁልቍ 23:11-27