ዘኁልቍ 21:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሞዓብ ሆይ፤ ወዮልህ!የከሞስ ሕዝብ ሆይ፤ ተደመሰስህ!ወንዶች ልጆቹን ለሽሽት፣ሴቶች ልጆቹን ለምርኮ፣ለአሞራውያን ንጉሥ ለሴዎን አሳልፎ ሰጥቶአል።

ዘኁልቍ 21

ዘኁልቍ 21:20-35