ዘኁልቍ 18:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተና ልጆችህ በምስክሩ ድንኳን ፊት በምታገለግሉበት ጊዜ አብረዋችሁ እንዲሆኑና እንዲረዱአችሁ ከአባትህ ነገድ ሌዋውያንን አምጣቸው።

ዘኁልቍ 18

ዘኁልቍ 18:1-12