ዘኁልቍ 16:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም በጣም ተቈጣ፤ እግዚአብሔርንም (ያህዌ) “ቊርባናቸውን አትቀበል፤ እኔ ከእነዚህ ሰዎች የወሰድኩት አንድ አህያ እንኳ የለም፤ አንዳቸውንም አልበደልሁም” አለ።

ዘኁልቍ 16

ዘኁልቍ 16:9-18