ዘኁልቍ 15:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልባችሁ የተመኘውን፣ ዐይናችሁ ያየውን ሁሉ ተከትላችሁ እንዳታመነዝሩ እነዚህን ዘርፎች በማየት የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ትእዛዛት በማስታወስ እንድትታዘዙ ማስታወሻ ይሆኑአችኋል።

ዘኁልቍ 15

ዘኁልቍ 15:36-41