ዘኁልቍ 14:45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ በተራራማው አገር የሚኖሩት አማሌቃውያንና ከነዓናውያን ወርደው ወጉአቸው፤ እስከ ሔርማ ድረስም አሳደዱአቸው።

ዘኁልቍ 14

ዘኁልቍ 14:37-45