ዘኁልቍ 14:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አማሌቃውያንና ከነዓናውያን በዚያ ያጋጥሟችኋልና። እግዚአብሔርን (ያህዌ) ስለተዋችሁትና እርሱም ከእናንተ ጋር ስለማይሆን በሰይፍ ትወድቃላችሁ።”

ዘኁልቍ 14

ዘኁልቍ 14:33-45