ዘኁልቍ 14:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተደረገው ቈጠራ መሠረት፣ ሃያ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆናችሁና በእኔም ላይ ያጒረመረማችሁ ሁሉ በድናችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃል።

ዘኁልቍ 14

ዘኁልቍ 14:25-39