ዘኁልቍ 12:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ከእርሱ ጋር የምነጋገረው ፊት ለፊት ነው፤በግልጽ እንጂ በልዩ ዘይቤ አይደለም፤እርሱ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) መልክ ያያል።ታዲያ እናንተ አገልጋዬን ሙሴንትቃወሙ ዘንድ ለምን አልፈራችሁም?”

ዘኁልቍ 12

ዘኁልቍ 12:1-12