ዘኁልቍ 12:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም ማርያም ከሰፈር ውጭ ሰባት ቀን ተገለለች፤ ከዚያ እስክትመለስም ሕዝቡ ጒዞውን አልቀጠለም ነበር።

ዘኁልቍ 12

ዘኁልቍ 12:10-16