ዘኁልቍ 11:34-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. ሌላ ምግብ ለማግኘት የጐመጁትን ሰዎች በዚያ ስለ ቀበሩአቸው የቦታው ስም “ቂብሮት ሃታአባ” ተባለ።

35. ሕዝቡም ከቂብሮት ሃታአባ ወደ ሐጼሮት ተጒዘው እዚያው ሰፈሩ።

ዘኁልቍ 11