ዘኁልቍ 11:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴ ግን እንዲህ አለ፤ “እነሆ እኔ በስድስት መቶ ሺህ እግረኛ መካከል እገኛለሁ፤ አንተ ደግሞ ‘ወር ሙሉ የሚበሉትን ሥጋ እኔ እሰጣቸዋለሁ’ ብለሃል፤

ዘኁልቍ 11

ዘኁልቍ 11:19-25