ዘኁልቍ 10:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መለከቱ ከፍ ባለ ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ ሲነፋ በስተ ደቡብ የሰፈሩት ነገዶች ጒዞ ይጀምሩ፤ ከፍ ያለው ድምፅ ጒዞ ለመጀመር ምልክት ይሆናል።

ዘኁልቍ 10

ዘኁልቍ 10:1-14