ዘኁልቍ 10:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ታቦቱ ለጒዞ በተነሣ ጊዜ ሁሉ ሙሴ፣“እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤ ተነሥ!ጠላቶችህ ይበተኑ፤የሚጠሉህም ከፊትህ ይሽሹ” ይል ነበር።

ዘኁልቍ 10

ዘኁልቍ 10:25-36