ዘኁልቍ 1:53 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሌዋውያን ግን በእስራኤላውያን ማኅበረሰብ ላይ ቍጣ እንዳይወርድ ድንኳኖቻቸውን በምስክሩ ማደሪያ ዙሪያ ይትከሉ፤ የምስክሩ ማደሪያ ድንኳን ኀላፊዎች ሌዋውያን ናቸው።

ዘኁልቍ 1

ዘኁልቍ 1:46-54