ዘኁልቍ 1:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ዕድሜአቸው ሃያ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆነ ወንዶች ስማቸው አንድ በአንድ ተመዘገበ። እንዲህ አድርጎም በሲና ምድረ በዳ ቈጠራቸው።

ዘኁልቍ 1

ዘኁልቍ 1:13-20