ዘሌዋውያን 8:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የክህነት መቀበያችሁ ሥርዐት እስከሚፈጸምበት እስከ ሰባት ቀን ድረስ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ቆዩ፤ ሥርዐቱንም ለመፈጸም ሰባት ቀን ይወስዳልና።

ዘሌዋውያን 8

ዘሌዋውያን 8:28-36