ዘሌዋውያን 7:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ የሚቃጠል መሥዋዕት፣ የእህል ቊርባን፣ የኀጢአት መሥዋዕት፣ የበደል መሥዋዕት፣ የክህነት ሹመት መሥዋዕትና የኅብረት መሥዋዕት ሥርዐት ይህ ነው፤

ዘሌዋውያን 7

ዘሌዋውያን 7:35-38