ዘሌዋውያን 6:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሥጋውን የሚነካ ሁሉ የተቀደሰ ይሆናል፤ ደሙ በልብስ ላይ ቢረጭ፣ ያንልብስ በተቀደሰ ስፍራ እጠብ።

ዘሌዋውያን 6

ዘሌዋውያን 6:25-30