ዘሌዋውያን 24:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሮንም በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ከምስክሩ መጋረጃ ውጭ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያሉትን መብራቶች ከምሽት እስከ ንጋት ያለ ማቋረጥ ያሰናዳቸው፤ ይህም ለትውል ዶቻችሁ ሥርዐት ነው።

ዘሌዋውያን 24

ዘሌዋውያን 24:1-9