ዘሌዋውያን 23:41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በየዓመቱም የእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓል አድርጋችሁ ሰባት ቀን አክብሩ፤ ይህም ለልጅ ልጃችሁ የዘላለም ሥርዐት ነው፤ በሰባተኛውም ወር አክብሩት።

ዘሌዋውያን 23

ዘሌዋውያን 23:33-44