ዘሌዋውያን 21:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ከወንድሞቹ መካከል ተለይቶ በራሱ ላይ ዘይት የፈሰሰበትና የክህነት ልብስ እንዲለብስ የተቀባው ካህን የራስ ጠጒሩን አይንጭ፤ ወይም ልብሱን አይቅደድ።

ዘሌዋውያን 21

ዘሌዋውያን 21:7-17