ዘሌዋውያን 16:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አሮን ለራሱና ለቤተ ሰቡ ማስተሰረያ ይሆን ዘንድ ወይፈኑን የኀጢአት መሥዋዕት አድርጎ ስለ ራሱ ያቅርብ፤ ወይፈኑንም ስለ ራሱ የኀጢአት መሥዋዕት አድርጎ ይረድ።

ዘሌዋውያን 16

ዘሌዋውያን 16:5-16