ዘሌዋውያን 13:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑ ይመርምረው፤ በመላጣው ወይም በበራው ላይ ያበጠው ተላላፊ የቈዳ በሽታ የሚመስል ነጣ ያለ ቊስል ከሆነ፣

ዘሌዋውያን 13

ዘሌዋውያን 13:34-51