ዘሌዋውያን 12:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያቅርበው፤ ያስተሰርይላትም፤ ሴትዮዋም ከደሟ ፈሳሽ ትነጻለች።“ ‘ሴትዮዋ ወንድ ወይም ሴት ብትወልድ ሕጉ ይኸው ነው።

ዘሌዋውያን 12

ዘሌዋውያን 12:1-8