ዘሌዋውያን 10:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም አሮንን እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር (ያህዌ)፦‘ወደ እኔ በሚቀርቡት መካከል፣ቅድስናዬን እገልጣለሁ፤በሕዝቡም ሁሉ ፊት፣እከበራለሁ’ ብሎ የተናገረው ይህን ነው።”አሮንም ዝም አለ።

ዘሌዋውያን 10

ዘሌዋውያን 10:1-10