ዘሌዋውያን 1:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሆድ ዕቃውም ጥሬ ቤቱን ለይቶ ከላባዎቹ ጋር ከመሠዊያው በስተ ምሥራቅ በኩል፣ ዐመድ በሚፈስበት ስፍራ ይጣለው።

ዘሌዋውያን 1

ዘሌዋውያን 1:8-17