ዕዝራ 9:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህ ስል ጸለይሁ፤“አምላኬ ሆይ፤ ኀጢአታችን ከራሳችን በላይ ሆኖአል፤ በደላችንም እስከ ሰማያት ደርሶአል፤ አምላኬ ሆይ፤ ፊቴን ወደ አንተ ቀና ለማድረግ ፈራሁ፤ እጅግም ፈራሁ።

ዕዝራ 9

ዕዝራ 9:4-15