ዕዝራ 9:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም ይህን በሰማሁ ጊዜ፣ መጐናጸፊያዬንና ካባዬን ቀደድሁ፤ የራሴን ጠጒርና ጢሜን ነጨሁ፤ እጅግ ደንግጬም ተቀመጥሁ።

ዕዝራ 9

ዕዝራ 9:1-12