ዕዝራ 8:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በንጉሡ በአርጤክስስ ዘመነ መንግሥት ከባቢሎን አብረውኝ የወጡት የየቤተ ሰቡ አለቆችና አብረዋቸው የተመዘገቡት እነዚህ ናቸው፤

2. ከፊንሐስ ዘሮች ጌርሶን፤ከኢታምር ዘሮች ዳንኤል፤ከዳዊት ዘሮች ሐጡስ፤

3. እርሱም ከሴኬንያ ዘሮች ነው፤ከፋሮስ ዘሮች ዘካርያስና ከእርሱም ጋር 150 ወንዶች ተመዝግበው ነበር፤

ዕዝራ 8