ዕዝራ 10:41-44 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

41. ኤዝርኤል፣ሰሌምያ፣ ሰማራያ፣

42. ሰሎም፣ አማርያና ዮሴፍ።

43. ከናባው ዘሮች፤ይዒኤል፣ መቲትያ፣ ዛባድ፣ ዘቢና፣ ያዳይ፣ ኢዮኤልና በናያስ።

44. እነዚህ ሁሉ ባዕዳን ሴቶችን ያገቡ ናቸው፤ ከእነርሱም ጥቂቶቹ ከእነዚህ ሴቶች ልጆችን ወልደው ነበር።

ዕዝራ 10