ዕዝራ 10:36-44 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

36. ወንያ፣ ሜሪሞት፣ ኤልያሴብ፣

37. መታንያ፣ መትናይና የዕሡ።

38. ከቢንዊ ዘሮች፤ሰሜኢ፣

39. ሰሌምያ፣ ናታን፣ ዓዳያ፣

40. መክነድባይ፣ ሴሴይ፣ ሸራይ፣

41. ኤዝርኤል፣ሰሌምያ፣ ሰማራያ፣

42. ሰሎም፣ አማርያና ዮሴፍ።

43. ከናባው ዘሮች፤ይዒኤል፣ መቲትያ፣ ዛባድ፣ ዘቢና፣ ያዳይ፣ ኢዮኤልና በናያስ።

44. እነዚህ ሁሉ ባዕዳን ሴቶችን ያገቡ ናቸው፤ ከእነርሱም ጥቂቶቹ ከእነዚህ ሴቶች ልጆችን ወልደው ነበር።

ዕዝራ 10