ዕዝራ 10:31-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. ከካሪም ዘሮች፤አልዓዛር፣ ይሺያ፣ መልክያ፣ ሸማያ፣ ስምዖን፣

32. ብንያም፣ መሉክና ሰማራያ።

33. ከሐሱም ዘሮች፤መትናይ፣ መተታ፣ ዛባድ፣ ኤሊፋላት፣ ይሬማይ፣ ምናሴና ሰሜኢ።

34. ከባኒ ዘሮች፤መዕዳይ፣ ዓምራም፣ ኡኤል፣

35. በናያስ፣ ቤድያ፣ ኬልቅያ፣

36. ወንያ፣ ሜሪሞት፣ ኤልያሴብ፣

37. መታንያ፣ መትናይና የዕሡ።

38. ከቢንዊ ዘሮች፤ሰሜኢ፣

ዕዝራ 10