ዕዝራ 10:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሌሎቹ እስራኤላውያን መካከል፤ከፋሮስ ዘሮች፤ ራምያ፣ ይዝያ፣ መልክያ፣ሚያሚን፣ አልዓዛር፣ መልክያና በናያስ።

ዕዝራ 10

ዕዝራ 10:21-27