ዕንባቆም 3:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ዝናህን ሰምቻለሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ሥራህም አስፈራኝ፤በእኛ ዘመን አድሳቸው፤በእኛም ጊዜ እንዲታወቁ አድርግ፤በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ።

ዕንባቆም 3

ዕንባቆም 3:1-4