ዕንባቆም 2:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርግጥ የወይን ጠጅ አታሎታል፤ትዕቢተኛ ነው፤ ከቶ አያርፍም፤እንደ ሲኦል ስስታም ነው፣እንደ ሞት ከቶ አይጠግብም፤ሕዝቦችን ለራሱ ይሰበስባል፤ሰዎችንም ሁሉ ማርኮ ይወስዳል።

ዕንባቆም 2

ዕንባቆም 2:2-9