ዕንባቆም 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈረሶቻቸው ከነብር ይልቅ ፈጣኖች፣ከማታም ተኵላ ይልቅ ጨካኞች ናቸው።ፈረሰኞቻቸው በፍጥነት ይጋልባሉ፤ከሩቅ ስፍራም ይመጣሉ።ነጥቆ ለመብላት እንደሚቸኵል አሞራ ይበራሉ፤

ዕንባቆም 1

ዕንባቆም 1:1-11