ዕንባቆም 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ቢነገራችሁም እንኳ፣የማታምኑትን እናንተን፣በዘመናችሁ አንድ ነገር ስለማደርግ፣እነሆ፤ ሕዝቡን እዩ፤ ተመልከቱም፤እጅግም ተደነቁ።

ዕንባቆም 1

ዕንባቆም 1:3-7