ዕንባቆም 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ለርዳታ እየተጣራሁ፣አንተ የማትሰማው እስከ መቼ ነው?“ግፍ በዛ” ብዬ እየጮኽሁ፣አንተ የማታድነው እስከ መቼ ነው?

ዕንባቆም 1

ዕንባቆም 1:1-7